ホーム
投稿
マイページ
0
通知
ブックマーク
履歴
コメント
サブスクリプション
収益
設定
ヘルプ

利用規約
プライバシー
運営会社
お問い合せ
© 2025 Interhead, Inc.
baskadia

Baskadia

​
​

シェア - The Constitutionality of Proc.97/98

​

ゲスト

無料テキスト

The Constitutionality of Proc.97/98

የአዋጅ ቁጥር 97/90 ሕገ- መንግስታዊ ቅቡልነት ብርሐኑ በየነ ብርሐኑ (LL.M, LL.B) Email - [email protected] ፣ [email protected] 1.   መግቢያ አዋጅ ቁ.97/90 [1] ባንኮች ብድር ሲሰጡ የመያዣ መብት ያቋቋሙበትን ንብረት የፍ/ቤት ይሁንታ ሳያስፈልጋቸው በራሳቸው ለመሸጥ እና ከሽያጩ የተገኘውን ገንዘብ ለብድሩ መክፈያነት ለማዋል እንዲችሉ ሥርዐት የዘረጋ አዋጅ ነው፡፡አዋጁ ባንኮች ሽያጩን ለማከናወን መከተል ያለባቸውን ዝርዝር የአፈጻጸም ሥነ-ሥርዐቶችን [2] የያዘ ሲሆን  ባንኮች ከፍ/ቤት ውጭ መያዣ ሊሸጡ የሚችሉት በማናቸውም ሁኔታ ሳይሆን ብድሩ ሳይከፈል ሲቀር ሽያጩን እንዲያደርጉ ከተበዳሪዎች/አስያዦች  ጋር ቀድሞ በተደረገ ስምምነት መብት ከተሰጣቸው ብቻ መሆኑን ይደነግጋል [3] ፡፡ የአዋጁ ዐላማ በአጭሩ ባንኮች ብድር ለማስመለስ ወደፍ/